Customer Services
Compulsory Savings Account
Saving Accounts
Interest Free MFI Services
Lending Services
Digital Services
Service

Our Services

There are many variations words pulvinar dapibus passages dont available.

Saving Accounts

Time diposit, Voluntary Saving, Women Special Savings...

Read More

Interest Free MFI Services

Interest free Service, Interest free finance, Interest free tread services

Read More

Lending Services

Small Micro Enterprise(SME), Business, Consumption(Employee...

Read More

Meet Our CEO

Ato Solomon Chane
Our Blog

Our Blog

Blogs of Tirit.

የጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ለተከበራችሁ የጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በኢትዮጵያ ንግድ ህግ አንቀፅ 366፣367፣370 እና 372 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የመመስረቻ ጽሑፍ አንቀፅ 19 መሰረት የጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ቅዳሜ ታህሳስ 18/2018ዓ/ም ከጠዋቱ 03፡00 ሰኣት ጀምሮ በራስ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጠቅላላ ጉባኤው እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

  • የአክሲዮን ማህበሩ ዓይነት፡ በማይክሮ ፋይናንስ ስራ ላይ የተሰማራ አክሲዮን ማህበር
  • የማህበሩ የተፈረመ ካፒታል 32,005,000
  • የማህበሩ የተከፈለ ካፒታል 32,005,000
  • የማህበሩ የምዝገባ ቁጥር  MT/LA/3/0057667/2016
  • የማህበሩ ድረ -ገፅ  www.tiritmicrofinance.com
  • የማህበሩ ዋና መ/ቤት አድራሻ አ/አ ከተማ – ለሚ ኩራ ክ/ከተማ – ወረዳ 08-4E ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ አጀንዳዎች

  1. የጉባኤውን አጀንዳዎች ማፅደቅ
  2. አዳዲስ ባለአክሲዮኖችን መቀበልና የተደረጉ የአክሲዮን ዝውውሮችን ማፅደቅ
  3. እ.ኤ.አ የ2024/2025 የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርት ማድመጥና ተወያይቶ ማፅደቅ
  4. እ.ኤ.አ እስከ ሰኔ 30 /2024/2025  የውጭ ኦዲተር ሪፖርት ማድመጥና ተወያይቶ ማፅደቅ
  5. እ.ኤ.አ የ2024/2025 ሂሳብ ኣመት የተገኘው ኪሳራ/ትርፍ ላይ ተወያይቶ መወሰንእ.ኤ.አ
  6. የ2025/2026 የውጭ ኦዲተር ሹመትና አበላቸውን መወሰን
  7. የጉባኤውን ቃለ-ጉባኤ ማፅደቅ

የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች

  1. የአክሲዮን ማህበሩን ካፒታል ማሳደግ
  2. አክሲዮን ማህበሩን የመመስረቻ ጽሑፍ ማሻሻል

ማሳሰቢያ

  • ባለአክሲዮኖች በጉባኤው ለመገኘት ማንነታቸውን እና ኢትዮጵያዊነታቸውን የሚያረጋግጥ የፋይዳ መታወቂያ፣ ዋናውን ከፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መገኘት ይኖርባቸዋል፣
  • በጉባኤው በአካል መገኘት የማይችሉ ባለአክሲዮኖች እስከ ታህሳስ 17/2018 ዓ/ም ድረስ ከላይ በተጠቀሰው የማህበሩ ዋና መ/ቤት በአካል በመቅረብ የውክልና ቅፅ በመሙላት በተወካያቸው አማካኝነት በስብሰባው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ውክልና ይዛችሁ የምትቀርቡ ተወካዮች የውክልና ሰነዱን ዋና እና ኮፒ እንዲሁም የወካያችሁን ማንነት የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

ከሠላምታ ጋር !

የጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም . 

የዳይሬክተሮች ቦርድ

የጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ለተከበራችሁ የጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በኢትዮጵያ ንግድ ህግ አንቀፅ 366፣367፣370 እና 372 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የመመስረቻ ጽሑፍ አንቀፅ 19 መሰረት የጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች 2ኛ መደበኛና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ቅዳሜ ታህሳስ 18/2018ዓ/ም ከጠዋቱ 03፡00 ሰኣት ጀምሮ በራስ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጠቅላላ ጉባኤው እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

  • የአክሲዮን ማህበሩ ዓይነት፡ በማይክሮ ፋይናንስ ስራ ላይ የተሰማራ አክሲዮን ማህበር
  • የማህበሩ የተፈረመ ካፒታል 32,005,000
  • የማህበሩ የተከፈለ ካፒታል 32,005,000
  • የማህበሩ የምዝገባ ቁጥር  MT/LA/3/0057667/2016
  • የማህበሩ ድረ -ገፅ  www.tiritmicrofinance.com
  • የማህበሩ ዋና መ/ቤት አድራሻ አ/አ ከተማ – ለሚ ኩራ ክ/ከተማ – ወረዳ 08-4E ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ አጀንዳዎች

የጉባኤውን አጀንዳዎች ማፅደቅ

  1. አዳዲስ ባለአክሲዮኖችን መቀበልና የተደረጉ የአክሲዮን ዝውውሮችን ማፅደቅ
  2. እ.ኤ.አ የ2024/2025 የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርት ማድመጥና ተወያይቶ ማፅደቅ
  3. እ.ኤ.አ እስከ ሰኔ 30 /2024/2025  የውጭ ኦዲተር ሪፖርት ማድመጥና ተወያይቶ ማፅደቅ
  4. እ.ኤ.አ የ2024/2025 ሂሳብ ዓመት የተገኘው ኪሳራ/ትርፍ ላይ ተወያይቶ መወሰን
  5. እ.ኤ.አ የ2025/2026 የውጭ ኦዲተር ሹመትና አበላቸውን መወሰን
  6. የጉባኤውን ቃለ-ጉባኤ ማፅደቅ

የ1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች

  1. የአክሲዮን ማህበሩን ካፒታል ማሳደግ
  2. አክሲዮን ማህበሩን የመመስረቻ ጽሑፍ ማሻሻል

የጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የባለአክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ።

የስብሰባ ጥሪ                                                                                                

ለጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .ማ. የባለአክሲዮኖች 1መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 1አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የጉባኤ ጥሪ ማስታወቂያ

የጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም . የባለአክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366 (1)፣ 367 (1 እና 2)፣ 370፣ 371፣ 372 እና 393 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ አንቀጽ 15፣16፣17፣18፣19 እና አንቀጽ 23 ድንጋጌዎች መሰረት ሰኔ 14 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 08፣ ሰሚት ሳፋሪ ሰኒ ሳይድ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል። ስለሆነም የተከበራችሁ የአክሲዮን ማህበሩ ባለአክሲዮኖች በአካል ወይም በህጋዊ ወኪሎቻችሁ አማካኝነት በተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና ቦታ ተገኝታችሁ በጉባኤው ላይ እንድትሳተፉ የአክሲዮን ማህበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል።

የአክሲዮን ማህበሩ የተፈረመ ካፒታል፡      ብር 32,005,000.00

የአክሲዮን ማህበሩ የተከፈል ካፒታል:       ብር 25,752,000.00

የአክሲዮን ማህበሩ የንግድ ምዝገባ ቁጥር:     MFI/068/2024

የአክሲዮን ማህበሩ የዋና መስሪያ ቤት አድራሻ:   አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 የቤት ቁጥር አዲስ

የአክሲዮን ማህበሩ የድህረ ገጽ አድራሻ፡  www.tiritmicrofinance.com

1 መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች

  1. የጉባኤውን አጀንዳዎች ማፅደቅ
  2. የውጭ ኦዲተሮችን መሾምና የአገልግሎት ክፍያውን መወሠን
  3. ተፈርመው ያልተከፈሉ አክሲዮኖችን በሚመለከት ዉይይት ማድረግ እና ዉሳኔ ማሳለፍ እና
  4. የጉባኤውን ቃለ ጉባኤ ማጽደቅ ናቸው።

1 አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች

  1. የጉባኤውን አጀንዳዎች ማፅደቅ
  2. የማህበሩን ዋና ገንዘብ (ካፒታል) ማሳደግና ቀጣይ የማህበሩን አቅጣጫ መወያየትና ውሳኔ ማሳለፍ
  3. የጉባኤውን ቃለ ጉባኤ ማጽደቅ

ማሳሰቢያ

  • ባለአክሲዮኖች በጉባኤው ለመገኘት ማንነታቸውን እና ኢትዮጵያዊነታቸውን የሚያረጋግጥ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ፣ መንጃ ፈቃድ፣ ፓስፖርት ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊነታቸውን የሚያረጋግጥ መታወቂያ ዋናውን ከፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መገኘት ይኖርባቸዋል፣
  • በጉባኤው በአካል መገኘት የማይችሉ ባለአክሲዮኖች እስከ ሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከላይ በተጠቀሰው የማህበሩ ዋና መ/ቤት በአካል በመቅረብ የውክልና ቅፅ በመሙላት በተወካያቸው አማካኝነት በስብሰባው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ ውክልና ይዛችሁ የምትቀርቡ ተወካዮች የውክልና ሰነዱን ዋና እና ኮፒ እንዲሁም የወካያችሁን ማንነት የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

የጥሪት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም . 

የዳይሬክተሮች ቦርድ